Notice: file_put_contents(): Write of 4459 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 4096 of 8555 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/tg-me/post.php on line 50
TIKVAH-SPORT | Telegram Webview: tikvahethsport/60533 -
Telegram Group & Telegram Channel
" ባሎን ዶር ያሸነፍኩት ባሳየሁት ወጥ ብቃት ነው " ሮድሪ

ስፔናዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሮድሪ በቀጣይ ካጋጠመው ከባድ ጉዳት በማገገም በዚህ የውድድር አመት ወደ ሜዳ ሊመለስ እንደሚችል ጠቁሟል።

ሮድሪ ምን አለ ?

- "የውድድር አመቱ ረጅም ነው በዚህም መሰረት ከታሰበው ጊዜ ቀድሜ በዚህ አመት ወደ ሜዳ ልመለስ እችላለሁ።

- ባሎን ዶርን ያሸነፍኩት ባሳየሁት ወጥ ብቃት ነው ይሄ በእግር ኳስ በጣም ከባድ ነገር ነው ባለፈው አመት በወጥነት ደረጃ የሚስተካከልኝ ተጨዋች አልነበረም።

- ለባሎን ዶር ሽልማት መምረጥ ብችል ዳኒ ካርቫሀልን ሁለተኛ እንዲሁም ቪኒሰስ ጁኒየርን ሶስተኛ አደርጋለሁ።

- በማንችስተር ሲቲ ያለኝን ኮንትራት ማራዘም ቅድሚያ የምሰጠው ነገር አይደለም አሁን ላይ ትኩረቴ ካጋጠመኝ ጉዳት በማገገም ላይ ነው።" ብሏል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/60533
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/60533

View MORE
Open in Telegram

TIKVAH SPORT Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The messaging service and social-media platform owes creditors roughly $700 million by the end of April, according to people briefed on the company’s plans and loan documents viewed by The Wall Street Journal. At the same time, Telegram Group Inc. must cover rising equipment and bandwidth expenses because of its rapid growth, despite going years without attempting to generate revenue.

Dump Scam in Leaked Telegram Chat

A leaked Telegram discussion by 50 so-called crypto influencers has exposed the extraordinary steps they take in order to profit on the back off unsuspecting defi investors. According to a leaked screenshot of the chat, an elaborate plan to defraud defi investors using the worthless “$Few” tokens had been hatched. $Few tokens would be airdropped to some of the influencers who in turn promoted these to unsuspecting followers on Twitter.

TIKVAH SPORT from cn

Telegram TIKVAH-SPORT
FROM USA